top of page

የቦስተን መካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስቲያን
አገልግሎት
በየቅዳሜው
ጠዋት 2:00 – 7:00 ሰዓት
በየእሁዱ
ጠዋት 11:30 – ከሰዓት 6:00 ሰዓት (የእሁድ ቅዳሴ)
መጪ ዝግጅቶች
-
ክብረ በዓል
ታህሳስ ፳፱ ፳፻፲፰ የልደት በዓል / Jan 07 2026 -
ጥር ፲፩ ፳፻፲፰ የጥምቀት በዓል / Jan 19 2026
-
የካቲት ፲፮ ፳፻፲፰ የቅድስት ኪዳነምህረት ክብረ በዓል / Feb 23 2026
-
መጋቢት ፮ ፳፻፲፰ ደብረ ዘይት / Mar 15 2026
-
መጋቢት ፳፯ ፳፻፲፰ ሆሳእና / Apr 05 2026
-
ሚያዝያ ፪ ፳፻፲፰ ስቅለት / Apr 10 2026
-
ሚያዝያ ፬ ፳፻፲፰ ትንሳኤ /Apr 12 2026 Eastern
bottom of page