top of page

መካነ ሕይወት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቦስተን
Mekane Hiwot Saint Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Boston

Search


ክብረ መላእክት ቅዱሳን
በመምህር ኤፍሬም አሰፋ biruephy13@gmail.com ፩) የመላእክት ተፈጥሮአቸው መላእክት በዕለተ እሑድ ከተፈጠሩ ፍጥረታት አንድ ክፍል ናቸው የመላእክት ተፈጥሮ እምኀበ አልቦ ነው መላእክት አንድ ጊዜ...

Mekan Hiwot St Micheal
May 20, 20201 min read


ክብረ መላእክት ቅዱሳን ፪
አማላጅነታቸው :- የቅዱሳን መላእክት አማላጅነትና ተራዳኢነት የሰዎችን ጸሎትና ምጽዋት ወደ እግዚአብሔር ለማቅረብ በተሰጣቸው ባለሟልነት ነዉ። በቅዱስ መጽሐፍ በሰፊው እንደምንረዳው የብዙዎችን ሰዎች ጸሎት መሥዋዕትና...

Mekan Hiwot St Micheal
May 26, 20201 min read


የልደታን ትምህርት እነሆ!
በዚህ ዕለት የቅድስት ድንግል ማርያምን ዕለተ ልደት “ልደታ ለማርያም” ብለን እናከብራለን ። በቤተ ክርስትያናችን አስተምህሮ መሠረት የነገረ ማርያም ትምህርታችን ግንቦት አንድ ቀን ድንግል መወለዷን ያበሥራል ።...

Mekan Hiwot St Micheal
May 19, 20204 min read



Mekan Hiwot St Micheal
May 2, 20200 min read


ኪዳነ ምህረት
ኪዳነ ምህረት (የካቲት 16) ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት መሐላ ማለት ነው፡፡ ከ33ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ ነው፡፡ እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በምትለምንበት ጊዜ አይሁድ ለምቀኝነት...

Mekan Hiwot St Micheal
May 1, 20202 min read


ቅድስት ሥላሴ
ቅድስት ስላሴ ማለት ️ ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ሲሆን በልዩ አገላላጽ ሰለሠ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው። ቅዱሳን መጻሕፍትን መሰረት በማድርግ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን።...

Mekan Hiwot St Micheal
May 1, 20202 min read


ቅዱስ ሚካኤል
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ማለት ልዩ፥ ክቡር ማለት ነው፤ ሚካኤል ማለት ደግሞ «መኑ ከመ አምላክ፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?» ማለት ነው። ሚካኤል የሚለው ስም ቃሉ የዕብራይስጥ ነው፤ ሚ - የሚለው «መኑ» ማለት ነው፥...

Mekan Hiwot St Micheal
May 1, 20203 min read
bottom of page